Categories
Uncategorized

ሶላንጅ ክፍል ፪

እናቴ በማህፀንዋ ውስጥ ከነበርኩበት ጊዜ ጀምሮ ሴት እንደነበርኩ ታውቅ እንደነበር ትናገራለች። ከእኔ በፊት ሁለት ወንድ እና ሁለት ሴት ልጆች ስለነበርዋት እንዴት የተለያዩ ፆታዎች ማህፀንዋ ውስጥ እንደሚሆኑ ታውቅ ነበር። የወንድ ልጅ ብልት ይዤ ስወለድም እጅግ ተደንቃ ነበር። እኔም ከሁለት ወይም ሦስት ዓመቴ ጀምሮ ሴት መሆኔን አውቅ ነበር። ልክ እንደ እኔ አይነት ባህሪ ካላቸው ሰዎች ጋር ብቻ […]

Categories
Uncategorized

ሶላንጅ

ሶላንጅ የአርባ ስድስት አመት ኩዊር ሴት ነች። እራስዋን ለመግለጸ ኩዊር የሚለውን ቃል ትመርጣለች፣ ምክንያቱዋም ይህ ቃል ሰፊ እና ሁሉን አቃፊ ስለሆነና ለተቃራኒ ጾታም መሳብዋን እና የሄትሮሴክሽዋል  ማንነትዋን ጠቅልሎ ስለሚገልጽ እንደሆነ ትናገራለች። ሶላንጅ ትውልድዋ ከሩዋንዳ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ በአቡጃ ውሰጥ ስትኖር ካናዳንም እንደ ሌላኛው ቤትዋ ትቆጥረዋለች። አንድ ቀን እየጸለይኩ የሆነ ድምጽ ከውስጤ ሰማሁ። “ እግዚያብሔር ነው […]

Categories
Uncategorized

ጄምስ ባልድዊን እና ስለ ፍቅር የጻፍቸው ጽሁፎቹ መሻሻል ክፍል ፪

ባልድዊን “The Fire Next Time” ሲተረጎም የቀጣዩ ጊዜ እሳት በተሰኘው ጽሁፉ ሦስት ቁልፍ የሆኑ የፍቅር መንገዶችን በመለየት እንዴት አሜሪካ ወሳኝ በሆነው ታሪካዊ ጊዜ ላይ እነዚህ መንገዶች እንደ አዲስ ሊገነብዋት እንደሚችሉ ያሳየናል። በመጀመሪያ ባልድዊን የጥቁሮችን ፍቅር እንደ ዋነኛ የነጮች ከሃጢያት መጽጃ መንገድ አድርጎ ያቀርበዋል። አሰራ አራት አመት ስለነበረው የእህቱ ልጅ ብሎም በማያያዝ ስለጥቁር ሰዎች በማስመልከት እንዲህ […]

Categories
Uncategorized

ጄምስ ባልድዊን እና ስለ ፍቅር የጻፍቸው ጽሁፎቹ መሻሻል ክፍል ፩

ይህ እ.ኤ.አ በጥር ወር 2019 ላይ አትላንቲክ ለተሰኘው ታዋቂ መጽሔት በዶክተር ዳግማዊ ዉበሸት የተጻፈ ጽሑፍ ሲሆን የጄምስ ባልድዊን የፍቅር ጽሑፎች በጊዜ ሂደት እንዴት እንዳደጉ እና እንደተሻሻሉ ያሳየናል። ጄምስ ባልድዊን በሰዎች መካከል የሚፈጠሩ ጥልቅ እና ስሜታዊ የሆኑ ግንኙነቶች በአሜሪካ ውስጥ ተስፋፍቶ የሚታየውን  የዘር መከፋፈል እና መድሎ ይፈውሳል የሚለውን አንኳር አስተሳሰብ እንደሚያራምድ የታወቀ ነው። በጊዜዉ  ከጻፋቸው በርካታ […]

Categories
Uncategorized

የመለወጥ እርዳታ

የመለወጥ እርዳታ የተለያዩ መንገዶችን ማለትም ህክምናን ጨምሮ የእምነት እና ባህላዊ ስርአቶችን እና ብጀቶችን በመጠቀም የአንድን ሰው ጾታዊ ማንነት ለመቀየር ወይም የጾታዊ ስሜትን ለመቀነስ የሚደረግ እርዳታ ነው። የመለወጥ እርዳታ ክዊር መሆንን እንደበሽታ፣ ሱስ ወይም የሰይጣን ዉጤት ነው የሚለወነ ጽንሰ ሃሳብ የሚያፀድቅ ነው። ምንም እንኩዋን የመለወጥ እርዳታ በተለያዩ የሳይንሳዊ ጥናቶች መሰረት የሌለወ፣ ጥናታዊነትን ያላማከለ ብሎም ጎጂ ተበሎ […]

Categories
Uncategorized

Æon, a gender non binary soul trying to figure out the meaning of what it means to ‘be’

My Dear, We are not born naked. we come into this earth blanketed in expectation, dressed in our parent’s hope and a world’s unnecessary fixation on our bodies. Your body is like a stranger at war with itself. the battle wounds serve as a sign of survival and a reminder of perpetual danger. and your […]

Categories
Uncategorized

Will I ever find love?

Name: BiruhPronoun: He/Him/HisIdentification: Gay Cis ManStoryteller Testimonial: “I always find myself struggling with creating a meaningful connection with any love interest that comes across my path. It can be because I haven’t fully accepted myself or don’t see any visible future for love with the same sex. But yet I always ask myself, Will I […]

Categories
Uncategorized

መመዝገብ መመዝገብ መመዝገብ

ስም አልባ የክዊር ኢትዮጲያዊያንን ታሪክ ፣ ባህል ፣ ማንነት እና የቀን ከቀን ህይወትን የሚዳስስ ሀገር በቀል ማህበር ነው ።  ክዊር ለሚለው ቃል ቀጥተኛ እና ገላጭ የሆነ የአማርኛ ትርጉም  በማጣችን እ. ኢ. አ. በ1993 የወንድ ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች የተለያየ የመገናኛ ዘዴዎችን ለመፍጠር ብለው በመሰረቱት ያሆ ግሩፕ ( yahoo group ) ላይ በፈጠሩት የመገናኛ ገፅ ማንነታችንን ይገልጻል […]

Categories
Uncategorized

ከትላንት

ከትላንት በሚለው አምዳችን በተለያዩ የዐለም ክፍል ውስጥ የተከሰቱ ሁነቶችን፣ የስነጥብ ስራዎችን አንዲሁም የሰባዊ መብት የማስጠበቅ እንቅስቃሴዋችን እናቀርባለን። በዚህ የመጀመሪያው ምእራፉችን ታውቂው የኢሴንስ መጽሄት እንደ እ. ኢ. አ. አቆጣጠር 01/06/2021 ያወጣቸውን የአመቱን አስራ ስድስት መታወቅ የሚገባቸውን ጥቁር ክዊር አርቲስቶች አቅርበንላችዃል።  ክዊር አርቲስቶች የኪነጥበብ መሃበረሰብ የልብ ትርታ ናቸው። ከጥንት ጊዜያት ጀምሮ፣ የተመሳሳየ ፆታ ወንዶች እና ሴቶች ብሎም […]