ስም አልባ የክዊር ኢትዮጲያዊያንን ታሪክ ፣ ባህል ፣ ማንነት እና የቀን ከቀን ህይወትን የሚዳስስ ሀገር በቀል ማህበር ነው ።

ከትላንት

በዓለም ላይ ያሉ የተለያዩ ኩዊር ታሪኮች እና ሁነቶች

መወድስ

የተለያየ የኩዊር ኢትዮጲያዊ ታሪኮች በኢትዮጲያዊ ነገር አዋቂዎች ይቀርባል

አርትዖት

የተጠኑ ጽሁፎች አውደ ጥናቶች ትርጉም ስራዎች እና የተለያዩ ግዜውን ያማከሉ ጽሁፎች ይቀርባሉ

የስነ ጥበብ ጥሪ

የተለያዩ የተመረጡ የሰነጥበብ እድሎች

መዳላ

የፎቶ አውደርእይ በቅርብ ቀን

ፎቶግራፈር ሌይቲ

“ኮሽ ሲል አብረን ደንብረን ፈርጥጠን፣ ሲከፋን አልቅሰን አባብለን፣ ሲጎልብን ተበዳድረን ሞላልተን፣ እቁቡ ምኑ ምኑ በቃ የራሳችን ትንሽዬ አለም አለችን። እሷ እንዳልወድቅ ትደግፈኛለች።”


መዳላ፤ በስም አልባ ሰር የሚወጣ የመጀመሪያው የፎቶግራፉ ዐውደርዕይ ሲሆነ የሃያ ስድስት የክዊር ኢትዮጲያዊያን ታሪክ በምሰል አስደገፎ ያቀርባለ። መዳላ የኦሮሚኛ ቃል ሲሆን ወደ አማርኛ ስንመልሰው ሚዛን የሚል ትርጟሜን ይሰጣል። ይህ ዐውደርዕይ የተመረጡትን የሃያ ስድስት ኢትዮጲያዊያን ክዊር ህልዉና ብሎም አንዴት የቀን ከቀን የኑሮዋቸውን ሚዛና አንደሚጠብቁ በምስል በማስደገፍ በቅርብ ቀን ይመጣል።

ሃሳበ፣ አስተያየት፣ የወደፊት የመተባበር እቅድ፣ ወይም ከሰራችን ጋረ የተያያዘ ጥያቄ ካሎት ከዚህ በታች ባለው መንገድ የፃፉልን። 

ጉዳዬ የሚመለከተው የስምአልባ ክፍል በፊጥነት የመልስሎታለ።